ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 46:9-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ከዳር እስከ ዳር ጦርነትን ከምድር ያስወግዳል፤ቀስትን ይሰብራል፤ ጦርን ያነክታል፤ጋሻንም በእሳት ያቃጥላል።

10. “ዕረፉ፤ እኔም አምላክ እንደሆንሁ ዕወቁ፤በሕዝቦች ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፤በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።”

11. የሰራዊት አምላክ ከእኛ ጋር ነው፤የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው። ሴላ

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 46