ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 48:6-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. ምጥ እንደ ያዛት ሴት፣በዚያ ብርክ ያዛቸው።

7. የምሥራቅ ነፋስ የተርሴስን መርከብ እንደሚሰባብር፣አንተ አብረከረክሃቸው።

8. እንደ ሰማን፣በሰራዊት አምላክ ከተማ፣በአምላካችን ከተማ፣እንዲሁ አየን፤እግዚአብሔር ለዘላለም ያጸናታል። ሴላ

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 48