ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 5:10-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. አምላክ ሆይ፤ የእጃቸውን ስጣቸው!ተንኰላቸው መውደቂያቸው ይሁን፤ከኀጢአታቸው ብዛት የተነሣ አስወግዳቸው፣በአንተ ላይ ዐምፀዋልና።

11. አንተን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ ግን ደስ ይበላቸው፤ዘላለም በደስታ ይዘምሩ፤ስምህን የሚወዱ በአንተ ደስ እንዲላቸው፣ተከላካይ ሁንላቸው።

12. እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ጻድቃንን ትባርካቸዋለህ፤በሞገስህም እንደ ጋሻ ትከልላቸዋለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 5