ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 51:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽድቅ መሥዋዕት፣ የሚቃጠል መሥዋዕትና፣ሙሉ የሚቃጠል መሥዋዕት ያን ጊዜ ደስ ያሰኙሃል፤ኮርማዎች በመሠዊያህ ላይ የሚሠዉትም ያን ጊዜ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 51:19