ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 60:10-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. አምላክ ሆይ፤ የጣልኸን አንተ አይደለህምን?እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሰራዊታችን ጋር እኮ አልወጣ አልህ!

11. በጠላት ላይ ድልን አቀዳጀን፤የሰው ርዳታ ከንቱ ነውና።

12. በእግዚአብሔር ክንደ ብርቱ እንሆናለን፤ጠላቶቻችንን የሚረጋግጥልን እርሱ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 60