ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 73:24-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. በምክርህ መራኸኝ፤ኋላም ወደ ክብር ታስገባኛለህ።

25. በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ?በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም።

26. ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 73