ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 78:65-68 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

65. ጌታም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፤የወይን ጠጅ ስካር እንደ በረደለት ጀግናም ብድግ አለ።

66. ጠላቶቹን መትቶ ወደ ኋላ መለሳቸው፤የዘላለም ውርደትም አከናነባቸው።

67. የዮሴፍን ድንኳን ተዋት፤የኤፍሬምንም ነገድ አልመረጠም።

68. ነገር ግን የይሁዳን ነገድ፣የወደዳትን የጽዮንን ተራራ መረጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 78