ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 81:12-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ስለዚህ በገዛ ዕቅዳቸው እንዲሄዱ፣አሳልፌ ለደንዳናው ልባቸው ሰጠኋቸው።

13. “ምነው ሕዝቤ ቢያደምጠኝ ኖሮ፣እስራኤል በመንገዴ በሄደ ኖሮ፣

14. ጠላቶቻቸውን ፈጥኜ ባንበረከክኋቸው ነበር፤እጄን በባላጋራዎቻቸው ላይ ባነሣሁ ነበር።

15. እግዚአብሔርን የሚጠሉ በፊቱ ይርዳሉ፤ቅጣታቸውም እስከ ዘላለም የሚዘልቅ ነው።

16. እናንተን ግን ምርጡን ስንዴ አበላችኋለሁ፤ከዐለቱም ማር አጠግባችኋለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 81