ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 85:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ታማኝነት ከምድር በቀለች፤ጽድቅም ከሰማይ ተመለከተች።

12. እግዚአብሔር በጎ ነገር ይለግሳል፤ ምድራችንም ፍሬዋን ትሰጣለች።

13. ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፤ለአረማመዱም መንገድ ያዘጋጃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 85