ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 87:5-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. በእርግጥም ስለ ጽዮን፣“ይህም ያም ሰው በእርሷ ውስጥ ተወለዱ፤ልዑልም ራሱ ያጸናታል” ይባላል።

6. እግዚአብሔር ሕዝቡን ሲመዘግብ፣“ይህ ሰው የተወለደው በዚያ ነው” ብሎ ይጽፋል። ሴላ

7. የሚያዜሙም መሣሪያ የሚጫወቱም፣“ምንጩ ሁሉ በአንቺ ውስጥ ይገኛል” ይላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 87