ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 95:9-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ሥራዬን ቢያዩም፣አባቶቻችሁ በዚያ ፈተኑኝ፤ ተፈታተኑኝም።

10. ያን ትውልድ አርባ ዓመት ሙሉ ተቈጣሁት፤እኔም፣ “ልቡ የሸፈተ ሕዝብ ነው፤መንገዴንም አላወቀም” አልሁ።

11. ስለዚህ፣ “ፈጽሞ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም” ብዬ፣በቍጣዬ ማልሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 95