ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 97:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ነገሠ፤ ምድር ደስ ይበላት፤በሩቅ ያሉ የባሕር ጠረፎች ሐሤት ያድርጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 97

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 97:1