እግዚአብሔርን በቃላችሁ አታክታችሁታል።እናንተም፣ “ያታከትነው እንዴት ነው?” ትላላችሁ?“ክፉ የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መልካም ነው፤ እርሱም በክፉዎች ደስ ይለዋል” ወይም “የፍትሕ አምላክ ወዴት ነው?” በማለታችሁ ነው።