ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሚልክያስ 2:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባትሰሙ፣ ልባችሁንም ስሜን ለማክበር ባታዘጋጁ፣ ርግማን እሰድባችኋለሁ፤ በረከታችሁንም ወደ መርገም እለውጠዋለሁ፤ ልታከብሩኝ ልባችሁን አላዘጋጃችሁምና’ ረግሜዋለሁ ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 2:2