ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሶፎንያስ 3:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ለዐመፀኛዪቱና ለረከሰች፣ለጨቋኞች ከተማ ወዮላት!

2. እርሷ ለማንም አትታዘዝም፤የማንንም ዕርምት አትቀበልም፤ በእግዚአብሔር አትታመንም፤ወደ አምላኳም አትቀርብም።

3. ሹሞቿ የሚያገሡ አንበሶች፣ገዦቿ ለነገ የማይሉ፣የምሽት ተኵላዎች ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 3