ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ነህምያ 10:18-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ሆዲያ፣ ሐሱም፣ ቤሳይ፣

19. ሐሪፍ፣ ዓናቶት፣ ኖባይ፣

20. መግጲዓስ፣ ሜሱላም፣ ኤዚር፣

21. ሜሴዜቤል፣ ሳዶቅ፣ ያጹአ፣

22. ፈላጥያ፣ ሐናን፣ ዓናያ፣

23. ሆሴዕ፣ ሐናንያ፣ አሱብ፣

24. አሎኤስ፣ ፈልሃ፣ ሶቤቅ፣

25. ሬሁም፣ ሐሰብና፣ መዕሤያ፣

26. አኪያ፣ ሐናን፣ ዓናን፣

27. መሉክ፣ ካሪምና በዓና።

28. የቀሩት ሕዝብ፦ ማለት ካህናቱ፣ ሌዋውያኑ፣ በር ጠባቂዎቹ፣ መዘምራኑ፣ የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፣ ስለ እግዚአብሔር ሕግ ብለው ራሳቸውን ከጎረቤት አሕዛብ የለዩ ሁሉ፣ ሚስቶቻቸው፣ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸው፣ የሚያውቁና የሚያስተውሉ ሁሉ ቃለ መሐላ ፈጸሙ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 10