ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 6:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ካልኔ ሂዱ፤ እርሱንም ተመልከቱ፤ከዚያም ወደ ታላቂቱ ሐማት ሂዱ፤ወደ ፍልስጥኤም ከተማ ወደ ጌትም ውረዱ፤እነዚህ ከሁለቱ መንግሥታቶቻችሁ ይሻላሉን?የምድራቸውስ ስፋት ከእናንተ ይበልጣልን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 6:2