ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 8:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በዚህ ነገር ምድር አትናወጥምን?በውስጧ የሚኖሩትስ ሁሉ አያለቅሱምን?የምድር ሁለመና እንደ ዐባይ ወንዝ ይነሣል፤እንደ ግብጽ ወንዝም ወደ ላይ ይፈናጠራል፤ተመልሶም ይወርዳል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 8:8