ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 18:6-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. ሁሉም በተራራ ላይ ለሚኖሩ ነጣቂ አሞሮችለዱርም አራዊት ይተዋሉ፤አሞሮች በጋውን ሁሉ ሲበሉት ይባጃሉ፤የዱር አራዊትም ክረምቱን ሁሉ ሲበሉት ይከርማሉ።

7. በዚያን ጊዜ ለሰራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር፣ረጃጅምና ቈዳው ከለሰለሰ፣ከቅርብም ከሩቅም ከሚፈራ ሕዝብ፣ኀያልና ቋንቋው ከማይገባ፣ወንዞችም ምድሩን ከሚከፍሉት መንግሥት፣ገጸ በረከት ይመጣለታል፤ ገጸ በረከቱም የሚመጣለት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስም ወዳለበት ወደ ጽዮን ተራራ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 18