ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 28:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለኤፍሬም ሰካራሞች የመታበያ አክሊል ለሆነች፣በለመለመ ሸለቆ ዐናት ላይ ጒብ ብላ፣የክብሩ ውበት ለሆነች ጠውላጋ አበባ፣የወይን ጠጅ ለዘራቸው መኵራሪያ ለሆነች፣ለዚያች ከተማ ወዮላት!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 28:1