ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 33:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፣አንት አጥፊ፣ ወዮልህ!አንተ ሳትካድ የምትክድ፣አንት ከዳተኛ፣ ወዮልህ!ማጥፋትን በተውህ ጊዜ፣ትጠፋለህ፤ክሕደትህንም በተውህ ጊዜ ትከዳለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 33:1