ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 43:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝብ ሁሉ በአንድነት ይሰብሰብ፤ሰውም ይከማች፤ከእነርሱ አስቀድሞ ይህን የነገረን፣የቀድሞውን ነገር ያወጀልን ማን ነው?ሌሎችን ሰምተው፣ “እውነት ነው” እንዲሉ፣ትክክለኝነታቸውም እንዲረጋገጥ ምስክሮቻቸውን ያቅርቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 43:9