ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 15:49-57 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

49. ደና፣ ዳቤር የምትባለው ቂርያትስና

50. ዓናብ፣ ኤሽትሞዓ፣ ዓኒም፣

51. ጎሶም፣ ሖሎንና ጊሎ፤ እነዚህም ዐሥራ አንዱ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

52. አራብ፣ ዱማ፣ ኤሽዓን፣

53. ያኒም፣ ቤትታጱዋ፣ አፌቃ

54. ሑምጣ፣ ኬብሮን የተባለችው ቂርያትአርባቅና ጺዖር ናቸው፤ እነዚህም ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

55. ማዖን፣ ቀርሜሎስ፣ ዚፍ፣ ዩጣ

56. ኢይዝራኤል፣ ዮቅድዓም፣ ዛኖዋሕ፣

57. ቃይን፣ ጊብዓና ተምና ናቸው፤ እነዚህም ዐሥር ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 15