ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 21:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለጌርሶን ዝርያዎች ከይሳኮር፣ ከአሴር፣ ከንፍታሌም ነገድ ጐሣዎችና ባሳን ውስጥ ካለው ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ጐሣዎች ዐሥራ ሦስት ከተሞች ተመደቡላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 21:6