ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 15:2-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. “ጠቢብ ሰው በከንቱ ንግግር መልስ ይሰጣልን?ወይስ በምሥራቅ ነፋስ ሆዱን ይሞላል?

3. በማይረባ ቃል፣ፍሬ ቢስ በሆነም ንግግር ይከራከራልን?

4. አንተ ግን እግዚአብሔርን መፍራት ታጣጥላለህ፤አምልኮተ እግዚአብሔርን ትከለክላለህ።

5. ኀጢአትህ አፍህን ታስተምረዋለች፤የተንኰለኞችንም አነጋገር መርጠህ ትይዛለህ።

6. የሚፈርድብህ አንደበትህ እንጂ እኔ አይደለሁም፣የሚመሰክርብህም እኔ ሳልሆን የገዛ ከንፈርህ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 15