ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 18:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከእግዚአብሔር ወደ ኤርምያስ እንዲህ የሚል ቃል መጣ፦

2. “ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፤ በዚያ መልእክቴን እሰጥሃለሁ።”

3. እኔም ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ወረድሁ፤ ሸክላውንም በመንኵ ራኩር ላይ ይሠራ ነበር።

4. ከጭቃ ይሠራው የነበረውም ሸክላ በእጁ ላይ ተበላሸ፤ ሸክላ ሠሪውም በሚፈልገው ሌላ ቅርጽ መልሶ አበጀው።

5. የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 18