ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 21:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ከቅጥሩ ውጭ የከበቧችሁን የባቢሎንን ንጉሥና ባቢሎናውያንን ለመውጋት በእጃችሁ የያዛችሁትን የጦር መሣሪያ በእናንተው ላይ አዞራለሁ፤ ወደዚህችም ከተማ ሰብስቤ አስገባቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 21:4