ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 27:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እውነተኞች ነቢያት ከሆኑና በእርግጥ የእግዚአብሔር ቃል ካላቸው፣ በእግዚአብሔር ቤትና በይሁዳ ንጉሥ ቤተ መንግሥት በኢየሩሳሌምም የቀሩት ዕቃዎች ወደ ባቢሎን እንዳይወሰዱ ወደ ሰራዊት ጌታ ወደ እግዚአብሔር እስቲ ይማልዱ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 27:18