ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 28:16-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘ከምድር ገጽ አስወግድሃለሁ፤ በእግዚአብሔርም ላይ ዐመፅ ተናግረሃልና፣ በዚህ ዓመት ትሞታለህ።”

17. ነቢዩም ሐናንያ በዚያው ዓመት በሰባተኛው ወር ሞተ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 28