ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 6:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በንጉሥ ቂሮስ የመጀመሪያው ዓመት በኢየሩሳሌም ስለሚገኘው የእግዚእብሔር ቤተ መቅደስ ንጉሡ የሰጠው ትእዛዝ ይህ ነው፤ ቤተ መቅደሱ መሥዋዕት የሚቀርብበት ቦታ ሆኖ እንደ ገና ይሠራ፤ መሠረቱም ይጣል፤ ቁመቱ ሥልሳ ክንድ፣ ወርዱም ሥልሳ ክንድ ይሁን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 6:3