ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 14:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑ ስለሚነጻው ሰው፣ ለመብላት ከተፈቀደው የወፍ ዐይነት ሁለት ከነሕይወታቸው፣ የዝግባ ዕንጨት፣ ደመቅ ያለ ቀይ ድርና ሂሶጵ እንዲያመጣ ይዘዝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 14:4