ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 10:35-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

35. ታቦቱ ለጒዞ በተነሣ ጊዜ ሁሉ ሙሴ፣“እግዚአብሔር (ያህዌ) ሆይ፤ ተነሥ!ጠላቶችህ ይበተኑ፤የሚጠሉህም ከፊትህ ይሽሹ” ይል ነበር።

36. ባረፉ ጊዜም፣“እግዚአብሔር (ያህዌ) ሆይ፤በብዙ ሺህ ወደሚቈጠሩት እስራኤላውያን ተመለስ” ይል ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 10