ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 13:5-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. ከስምዖን ነገድ፣ የሱሬ ልጅ ሰፈጥ፤

6. ከይሁዳ ነገድ፣ የዩፎኒ ልጅ ካሌብ፤

7. ከይሳኮር ነገድ፣ የዮሴፍ ልጅ ይግአል፤

8. ከኤፍሬም ነገድ፣ የነዌ ልጅ አውሴ፤

9. ከብንያም ነገድ፣ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 13