ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 13:7-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. ከይሳኮር ነገድ፣ የዮሴፍ ልጅ ይግአል፤

8. ከኤፍሬም ነገድ፣ የነዌ ልጅ አውሴ፤

9. ከብንያም ነገድ፣ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤

10. ከዛብሎን ነገድ፣ የሰዲ ልጅ ጉዲኤል፤

11. ከምናሴ ነገድ ይህም የዮሴፍ ነገድነው፤ የሱሲ ልጅ ጋዲ፤

12. ከዳን ነገድ፣ የገማሊ ልጅ ዓሚኤል፤

13. ከአሴር ነገድ፣ የሚካኤል ልጅ ሰቱር፤

14. ከንፍታሌም ነገድ፣ የያቢ ልጅ ናቢ፤

15. ከጋድ ነገድ፣ የማኪ ልጅ ጉዲኤል።

16. እንግዲህ ምድሪቱን እንዲሰልሉ ሙሴ የላካቸው ሰዎች ስም ይህ ነው። ሙሴ ለነዌ ልጅ ለአውሴ፣ “ኢያሱ” የሚል ስም አወጣለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 13