ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 14:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መላው ማኅበር ግን በድንጋይ ሊወግሯቸው ተነጋገሩ፤ ከዚያም የእግዚአብሔር (ያህዌ) ክብር በመገናኛው ድንኳን ለእስራኤላውያን ሁሉ ተገለጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 14:10