ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 2:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ እስራኤላውያን እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን ያዘዘውን ሁሉ አደረጉ፤ በየዐርማውም ሥር የሰፈሩትና፣ እያንዳንዳቸው በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው የተጓዙት በዚህ ሁኔታ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 2:34