ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 21:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜ እስራኤል፣ “ይህን ሕዝብ አሳልፈህ በእጃችን ከሰጠኸን ከተሞቻቸውን ፈጽሞ እንደመስሳለን” ሲል ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ተሳለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 21:2