“አየዋለሁ፤ አሁን ግን አይደለም፤እመለከተዋለሁ፤ በቅርቡ ግን አይደለም፤ኮከብ ከያዕቆብ ይወጣል፤በትረ መንግሥት ከእስራኤል ይነሣል።የሞዓብን ግንባሮች፣የሤትንም ወንዶች ልጆች ራስ ቅል ያደቃል።