ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 29:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁሉም እንከን የሌለባቸው ዐሥራ ሦስት ወይፈኖች፣ ሁለት አውራ በጎችና ዓመት የሆናቸው ዐሥራ ሁለት ተባዕት የበግ ጠቦቶች የሚቃጠል መሥዋዕት በማድረግ ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ እንዲያሰኝ በእሳት አቅርቡ

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 29:13