ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 31:32-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

32. ወታደሮቹ ማርከው ከወሰዱለት ምርኮ ውስጥ የቀረው ይህ ነበር፤ ስድስት መቶ ሰባ አምስት ሺህ በግ፣

33. ሰባ ሁለት ሺህ የቀንድ ከብት፣

34. ሥልሳ አንድ ሺህ አህያ

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 31