ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 31:39-41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

39. ሠላሳ ሺህ አምስት መቶ አህያ፣ ከነዚህም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጠው ግብር ሥልሳ አንድ ነበር።

40. ዐሥራ ስድስት ሺህ ሰው፤ ከነዚህም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጠው ግብር ሠላሳ ሁለት ነበር።

41. ሙሴም እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዳዘዘው የእግዚአብሔር (ያህዌ) ድርሻ የሆነውን ግብር ለአልዓዛር ሰጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 31