ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 34:18-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ምድሪቱን በማከፋፈሉ እንዲረዱም ከየነገዱ አንዳንድ መሪ ውሰዱ።

19. ስማቸውም ይህ ነው፤ከይሁዳ ነገድ፣ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤

20. ከስምዖን ነገድ፣የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፤

21. ከብንያም ነገድ፣የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፤

22. የዳን ነገድ መሪ፣የዩግሊ ልጅ ቡቂ፤

23. የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤

24. የዮሴፍ ልጅ የኤፍሬም ነገድ መሪ፣የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 34