ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 7:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴ የማደሪያ ድንኳኑን ተክሎ ካበቃ በኋላ ማደሪያ ድንኳኑንና ዕቃዎቹን ሁሉ ቀባቸው፤ ቀደሳቸውም፤ እንደዚሁም መሠዊያውንና ዕቃዎቹን በሙሉ ቀባቸው፤ ቀደሳቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 7:1