ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 7:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በመገናኛውም ድንኳን ለአገልግሎት እንዲውሉ እነዚህን ከእነርሱ ተቀበል፤ ለእያንዳንዳቸውም ለአገልግሎታቸው በሚያሰፈልጋቸው መጠን ለሌዋውያኑ ስጣቸው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 7:5