ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 7:84 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መሠዊያው በተቀባ ቀን የእስራኤል አለቆች የመሠዊያውን መቀደስ ምክንያት በማድረግ ያቀረቡአቸው ስጦታዎች እነዚህ ናቸው፤ ዐሥራ ሁለት የብር ሳሕኖች፣ ዐሥራ ሁለት ከብር የተሠሩ ጐድጓዳ ሳሕኖችና ዐሥራ ሁለት የወርቅ ጭልፋዎች፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 7:84