ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 12:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ እስራኤል የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤ ሰማያትን የዘረጋ፣ ምድርን የመሠረተ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 12:1