ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 32:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሰማያት ሆይ፤ አድምጡ፤ እኔም እናገራለሁ፤ምድር ሆይ፤ አንቺም የአፌን ቃል ስሚ።

2. ትምህርቴ እንደ ዝናብ ትውረድ፤ቃሌም እንደ ጤዛ ይንጠባጠብ፤በቡቃያ ሣር ላይ እንደ ካፊያ፣ለጋ ተክልም ላይ እንደ ከባድ ዝናብ ይውረድ።

3. እኔ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ስም ዐውጃለሁ፤የአምላካችንን (ኤሎሂም) ታላቅነት አወድሱ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 32