ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 12:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር (ያህዌ) ግብፃውያንን ለመቅሠፍ በምድሪቱ ላይ በሚያልፍበት ጊዜ በጉበኑና በመቃኑ ላይ ያለውን ደም ሲያይ ያንን ደጃፍ አልፎ ይሄዳል፤ ቀሣፊውም ወደ ቤታችሁ ገብቶ እንዳይገድላችሁ ይከለክለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 12:23