ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 38:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የምዕራቡ ጫፍ ወርዱ አምሳ ክንድ ነበር፤ ዐሥር ምሰሶዎችና ዐሥር መቆሚያዎች እንዲሁም የብር ኵላቦችና በምሰሶዎቹም ላይ ዘንጎች ያሉት መጋረጃዎች ነበሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 38:12