ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 11:20-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ራግው በ32 ዓመቱ ሴሮሕን ወለደ፤

21. ሴሮሕን ከወለደ በኋላ ራግው 207 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።

22. ሴሮሕ በ30 ዓመቱ ናኮርን ወለደ፤

23. ናኮርን ከወለደ በኋላ ሴሮሕ 200 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።

24. ናኮር በ29 ዓመቱታራን ወለደ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 11